Welcome to Hasu Tube YouTube channel. In this channel, various computer lessons such as basic computer skills; Graphics and video editing videos; Web and Android programming lessons; Digital Marketing Skills; You will find videos on the use of artificial intelligence tools and other smart technologies. Subscribe and join us. Support the channel by likening, commenting and sharing. Good luck.
እንኳን ወደ ሀሱ ቲዩብ ዮቲብ ቻናል በድህና መጡ በዚህ ቻናል የተለያዩ የኮምፒውተር ትምህርቶች ማለትም መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎት፤ የግራፊክስ እና የቪድዮ ኢዲቲንግ ቪድዮዎች፤ የዌብ እና አንድሮይድ ፕሮግራሚንግ ትምህርቶች፤ የዲጅታል ማርኬቲንግ ክህሎት፤ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቱሎች አጠቃቀም እና ሌሎችንም የስማርት ቴክኖሎጅዎች አጠቃቀም ቪድዮዎችን ያገኙበታል Subscribe በማድረግ ይቀላቀሉን Like, Comment and Share በማድረግ ቻናሉን ይደግፉ መልካም ቋይታ፡፡