This channel provides grade 9-12 review exercises, model questions, university entrance question answers with full explanation, lab tutorial and various chemistry lessons.
Learn chemistry at home. Become a family by subscribing and clicking the bell.
Thank you for coming.
በዚህ ቻናል ከ9-12ኛ ክፍል የኬሚስትሪ ማጠቃለያ መልመጃዎችን፣ የሞደል ጥያቄዎችን፣ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ጥያቄዎችን መልስ ከነሙሉ ማብራሪያ፣የቤተ-ሙከራ ትምህርት እና የተለያዩ የኬሚስትሪ ትምህርቶች ይሰጣሉ።
ኬሚስትሪን በቤትዎ ይማሩ። ሰብስክራይብ በማድረግ ደወሉን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
ስለመጣችሁ እናመስግናለን።