የውጪ እና የሀገር ውስጥ አነጋጋሪ አስደናቂ መረጃዎች ላይ የሚያተኩር ልዩ ሚድያ! ልዩ ጥንቅሮች ጥንቅቅ ካለ መረጃ እና አቀራራብ ጋር በየ 3 ቀኑ መረጃ ወደእናንተ ያደርሳል፡፡ ይህ ብቻ አይደለም አብረን በዓለም ያሉትን አስደናቂ እንዲሁም የሚያስገርሙ ቦታዎች እንጓዛለን!

በጎ ጎን የሚገነቡ እውነታዎች እኛ ዘንድ አሉ፣አለማችንን እና ፍጥጫዋን ከወታደራዊ አቅም እይታም እናስቃኛለን ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ሚድያችን ያበርቱ ። ቪዲዮዎቻችንን ላይክ እና ሼር ፣ አስተያየት ካላችሁ በኮመንት መስጫው እና በፌስቡክ ገፃችን ልታጋሩን ትችላላቹ ።