እንኳን ወደ AD Times Review ቻናል በደህና መጡ! በዚህ ቻናል ላይ ስለ አዳዲስ እና ስለ ተወዳጅ የሆኑ ፊልሞች ጥልቅ እና አስተማሪ የሆኑ የፊልም ዳሰሳ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ። እያንዳንዱን ፊልም በታሪክ አተራረኩ፣ በገጸ-ባህሪያቱ አፈጻጸም፣ በምርት ጥራቱ እና በመሳሰሉት ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች ላይ እንገመግማለን። የፊልም ምርጫዎትን ለማሳደግ እና ስለ ፊልሞች ያለዎትን ግንዛቤ ለማዳበር ኑ!
እኛን ለማግኘት ከፈለጉ በዚህ ኢሜይል ይጠቀሙ !
Contact address : [email protected]
#ADTimesReview #የፊልምዳሰሳ #AmharicMovies #EthiopianCinema