ሠላም ወድ የ BRTUKAN 5TUBE channel ቤተሠቦች በ ቻናላችን አሥተማሪ ነገሮች እና አዝናኝ እዲሁም ልዩ ልዩ ነገሮችን እናቀርብለዎታለን እያሥተማረ የሚያዝናና ከናተ የሚጠበቀዉ ቀዩዋን ሠብሥክራይብ ምትለዉን ብቻ መጫን እናመሠግናለን በያላቹዉበት ሠላማቹ ይብዛ!!!
🙏Hello,hello,you have come to my channel safely!🙏
This is a BRTUKAN 5TUBE tube.lt is achannel where differeny entertaining and educational videos are brought to you.
All you have to do is Subsckrib to this channel and become a family!

Thank you🙏ወይልካም ቤተሠብBRTUKAN5TUBE ፋሚሊ ወደ ቤተ የምትመጡ ከልብ አመሠግናለሑ|ቁምነገር አዘል ነገሮችን አቀርባለሁ አሁላይ በስደት ሥለምኖር ወደፊት ከቤተሠብጋ|ጥሩ ደሥየሚል ተመልካቾቸ እናተን የሚያሥደሥት|አቀርባለሁ አሁላይ|ጥሩቪደዎ ለመቅረፍ ሥለአልተመቸኝነዉ|ከእግዚአብሔር ጋር በቅርብ ይጠብቁኝ አገር ሥገባ|ሠወችን በማሣቅ ፈን በማድረግ እግዚያብሔር ከፈቀደልኝ🙏የተቸገረን|በመርዳት በተለይ በገጠራማ ቦታ አረብ አለኝ|እናተም ሸር ላይክ የታያችሁን አስተያየት ኮሜትላይ በማስቀመጥ|አበረታቱኝ ዉዶቸ ሥደተኛዋ እህታችሁ ነኝ ሥለምታበረታቱኝ አመሠግናለሑ!ወደፊት ትልቅ ደረጃ እደምደርሥ ተሥፋ አለኝ ከቲክቶክ የተቆራረጡ ቪደዎችን በማቀነባበር ከፌሥቡክ ዳዉለድ በማድረግ|እያቀነባበርኩ አቀርባለሁ|ሰወችን የሚያሥተምሩ|ከጎኔ ሆናችሁ የምታበረታቱኝ ከልብ አመሠግናለሑ🙏